✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መልአከ ሰላምነ ሩፋኤል
Lyrics
መልአከ ሰላምነ ሩፋኤል /2/
ፈዋሴ ዱያን ሩፋኤል /2/
ሰአል በእንቲአነ ኀበ ፈጣሪ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የሰላም መልአካችን የሕሙማን ፈዋሽ ሩፋኤል ሆይ በፈጣሪ ዘንድ ስለ እኛ ለምን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.