✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ዑራኤል ብሩህ
Lyrics
ዑራኤል ብሩህ ከመ ፀሐይ /2/
ዘአስተረየ /2/ በኑኀ ሰማይ /2/
ጸሊ በእንቲአነ ሊቀ መላእክት /2/
Ge'ez Translation / Meaning
እንደ ፀሐይ ብሩህ የሆንክና በሰማይ ከፍታ የታየህ ዑራኤል የመላእክት አለቃ ሆይ ስለ እኛ ጸልይ።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.