✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
እግዚአብሔር ላከ
Lyrics
እግዚአብሔር ላከ መልአኮ /2/
ወአድኃኖሙ /2/ ለሠለስቱ ደቂቅ /2/
እምነበልባለ እሳት ውዑይ አድኃኖሙ ሚካኤል /2/
Ge'ez Translation / Meaning
እግዚአብሔር መልአኩን ላከ ሦስቱን ደቂቅም አዳናቸው፤ ከሚነድ የእሳት ነበልባል ሚካኤል አዳናቸው።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.