✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
የምሥራች ዜና
Lyrics
የምሥራች ዜና ይዞ ገብርኤል /2/
ከአምላክ ተልኮ ሲመጣ ወደ ድንግል /2/
ሰላም ላንቺ ይሁን ብሎ አበሰራት
በአንቺ ደስ ይለዋል የፍጥረታት ጌታ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.