የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

ክንፈ እሳት

Lyrics

ክንፈ እሳት /2/ ሚካኤል /2/

መልአከ ኃይል /2/ ሚካኤል ሊቀ መላእክት /2/

ጠባቂያችን ነህ በሕይወት ጎዳና

አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ክብርና ምስጋና

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening