የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

መልአከ ራማ

Lyrics

መልአከ ራማ ገብርኤል /2/

አብሳሬ ትስብእት ገብርኤል /2/

የእሳት ነበልባልን ያጠፋህ በክንፍህ

እኛንም አድነን ገብርኤል ከጥፋት በምልጃህ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening