የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

በማለዳ ብርሃን

Lyrics

በማለዳ ብርሃን ደምቀህ የምትታይ /2/

ቅዱስ ዑራኤል ነህ ኮከብ ዘበሰማይ /2/

የጌታን ክቡር ደም በዓለም የረጨህ

የምሕረት መልአክ ነህ አማላጅ የሆንከን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening