✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
አንተ ጠባቂያችን
Lyrics
አንተ ጠባቂያችን ሊቀ መላእክት /2/
ሚካኤል አድነን ከሚነድ እሳት /2/
እንደ ሠለስቱ ደቂቅ በእምነት ጸንተን
ስምህን ስንጠራ ፈጥነህ ተራዳን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.