✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ቅዱስ ሩፋኤል
Lyrics
ቅዱስ ሩፋኤል ፈዋሴ ዱያን /2/
በጸሎትህ አድነን ፈውሰን ሕሙማን /2/
ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ
አንተ ጠብቀን የሰላም መልአክ ፈውስ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.