✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
የሰላም ደመና
Lyrics
የሰላም ደመና ቅዱስ ገብርኤል /2/
በእምነት እንጠራሃለን እኛን ተራዳን /2/
ቂርቆስ ኢየሉጣን እንዳዳንካቸው
ከእሳቱ ነበልባል ከሞት አፋፍ አውጥተህ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.