✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ስንጠራህ
Lyrics
ስንጠራህ ፈጥነህ የምትደርስልን /2/
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አማልድ አድነን /2/
ጸሎታችንን ወደ ሰማይ አሳርግ
ምሕረትን አሰጠን ከልዑል ዘንድ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.