✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
አመስግኑ
Lyrics
አመስግኑ አወድሱ መላእክትን /2/
የእግዚአብሔርን ባለሟሎች ትጉኃንን /2/
በሰማይ በምድር ዘወትር የሚቆሙ
ስለ እኛ ድኅነት ወደ አምላክ የሚለምኑ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.