የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

ትጉኃን መላእክት

Lyrics

ትጉኃን መላእክት ቅዱሳን /2/

የእግዚአብሔር ሠራዊት ብሩሃን /2/

ከክፉ ሁሉ እኛን ጠብቁን

በጸሎታችሁ አጥራችሁ ከሉን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening