✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ጻድቁ አባታችን
Lyrics
ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት /2/
ስምዎን ስንጠራ እናገኛለን በረከት /2/
የኢትዮጵያ ፀሐይ የሃይማኖት ብርሃን
በጸሎትዎ ይጠብቁን ይማልዱልን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.