✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
የልዳው ኮከብ
Lyrics
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ /2/
ሰማዕተ ክርስቶስ ኃያል ፈረሰኛ /2/
በእምነት ጸንተህ ዐመፅን ድል የነሳህ
ለእኛም ጽናትን ስጠን ተራዳን በምልጃህ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.