✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
አቡነ አረጋዊ
Lyrics
አቡነ አረጋዊ ጻድቅ ዘደብረ ዳሞ /2/
ዘተሰቅሉ በዘንዶ /2/ በዘንዶ /2/
ጸሎትዎ ያድነን ከዓለም መከራ
ይጠብቀን ዘወትር ከክፉ ፈተና /2/
Ge'ez Translation / Meaning
በደብረ ዳሞ በዘንዶ የወጡ ጻድቁ አቡነ አረጋዊ ጸሎትዎ ከዓለም መከራ ያድነን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.