✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Lyrics
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ ወየዋህ /2/
አንበሳና ነብር የሚያገለግሉህ /2/
በዝቋላ ተራራ የጸለይከው ጸሎት
ለእኛም ይሁነን የነፍስ መድኃኒት /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.