✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ቀዳሜ ሰማዕት
Lyrics
ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ /2/
በድንጋይ ሲወግሩህ የጸለይክ ለጠላቶችህ /2/
ሰማያት ተከፍተው ኢየሱስን ያየህ
በጸሎትህ አስበን እኛን ልጆችህን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.