✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ቅድስት አርሴማ
Lyrics
ቅድስት አርሴማ ሰማዕት ንጽሕት /2/
ለአምላክሽ ታምነሽ የተቀበልሽ ሞት /2/
ውበትሽን ንቀሽ ዓለምን የተውሽ
በጸሎትሽ አስቢን እኛን ልጆችሽን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.