✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
የሰማዕታት አክሊል
Lyrics
የሰማዕታት አክሊል የጻድቃን ተስፋ /2/
የተዋሕዶ እምነት በዓለም እንድትስፋፋ /2/
ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው
ያቆዩንን እምነት ጌታ ሆይ ጠብቀው /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.