✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ክርስቶስ ሠምራ
Lyrics
ክርስቶስ ሠምራ እናታችን /2/
በጸሎትሽ አድኚን /2/ ቅድስት እናታችን /2/
እንደ ፀሐይ የሚያበራው ቃል ኪዳንሽ
ይጠብቀን ዘወትር አማላጅነትሽ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.