✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
አባ ኪሮስ
Lyrics
አባ ኪሮስ ጻድቅ ዘሀገረ ሮም /2/
ለእግዚአብሔር የታመንክ ፍጹም /2/
በጸሎትህ ተራዳን አትለየን
ክብርን ያገኘህ በሰማይ በምድርም /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.