የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ሰላም ለክሙ ጻድቃን

Lyrics

ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት /2/

እለ አዕረፍክሙ በእምነት /2/

በሃይማኖት ጸንታችሁ ያረፋችሁ /2/

ሰላምታ ይድረስ ለሁላችሁ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening