✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
በጽናት ለቆማችሁ
Lyrics
በጽናት ለቆማችሁ ለሃይማኖት /2/
ክብር ይገባችኋል ጻድቃን ሰማዕታት /2/
ዓለምን ንቃችሁ ጌታን የተከተላችሁ /2/
በሰማያት አለ ታላቅ ዋጋችሁ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.