የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ተክለሃይማኖት አባታችን

Lyrics

ተክለሃይማኖት አባታችን /2/

ጸልዩ ስለ እኛ አምደ ብርሃናችን /2/

ስድስት ክንፍ አውጥተህ የበረርክ በሰማይ /2/

በረከትህ ይደርብን አትለየን ከቶ ከእኛ ላይ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening