የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

አባ አቡነ

Lyrics

አባ አቡነ አባ መቃርስ /2/

ጻድቅ ወየዋህ ማኅደረ መንፈስ ቅዱስ /2/

በበረሃ ኖረህ ጸጋን ያገኘህ /2/

ከአምላክ አማልደን ጻድቁ አባት ሆይ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening