✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ጻድቃን ሰማዕታት
Lyrics
ጻድቃን ሰማዕታት በገነት ሲዘምሩ /2/
ይሰማል ድምፃቸው ሲያወድሱ ለክብሩ /2/
መከራን ታግሰው ስላገኙት ሕይወት /2/
ያመሰግኑታል የሠራዊትን ጌታ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.