የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

አርሴማ ቅድስት

Lyrics

አርሴማ ቅድስት አርሴማ ሰማዕት /2/

ስለ ክርስቶስ ፍቅር የተቀበልሽ ሞት /2/

ጸሎትና ምልጃሽ ለኛ ይሁነን /2/

ከዓለም ፈተና አደራ ጠብቂን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening