የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ጻድቃነ እግዚአብሔር

Lyrics

ጻድቃነ እግዚአብሔር እለ ጸሎትክሙ /2/

ያድኅን እመዓት ወያወጽእ እሞት /2/

የእግዚአብሔር ጻድቃን ጸሎታችሁ /2/

ከመዓት ያድናል ከሞትም ያወጣል /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening