የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

የቅዱሳን አምላክ

Lyrics

የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን /2/

በቃል ኪዳናቸው ዘወትር ለሚጠብቀን /2/

በእነርሱ ጸሎት በእነርሱ ምልጃ /2/

እንድንሻገር ከሞት ወደ ሕይወት /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening