✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባ
Lyrics
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባ ጻድቅ ወየዋህ /2/
እንደ ምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛ ያለህ /2/
በምሕረትህ ቃል ኪዳን እኛን አስበን /2/
ከሚመጣው መዓት ጻድቁ አድነን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.