የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

እናመስግን ዛሬ

Lyrics

እናመስግን ዛሬ በአንድነት ሆነን /2/

ሰማዕታት ጻድቃንን ክብር ላጎናጸፈን /2/

ስለ ስሙ ብለው ደማቸውን ያፈሰሱ /2/

እነርሱ ናቸውና መንግሥቱን የሚወርሱ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening