✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
አባ ገሪማ
Lyrics
አባ ገሪማ ጻድቅ ዘመደራ /2/
ፀሐይን ያቆምክ አምላክ ከጎንህ ሲራዳ /2/
ተስዓቱ ቅዱሳን ብርሃነ ኢትዮጵያ /2/
ጸልዩ ስለ እኛ አምላክ ምሕረት እንዲያደርግልን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.