✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ሰላም ለክሙ ሰማዕታት
Lyrics
ሰላም ለክሙ ሰማዕታት ወጻድቃን /2/
እለ በጸሎትክሙ ታድኅኑ ነፍሳተ ኃጥኣን /2/
የኃጥኣንን ነፍስ በጸሎታችሁ የምታድኑ /2/
ጻድቃንና ሰማዕታት ሰላም ለእናንተ ይሁን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.