የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ተፈሥሑ ጻድቃን

Lyrics

ተፈሥሑ ጻድቃን በእግዚአብሔር /2/

ለርትዓን ይደሉ ስብሐት /2/

ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ /2/

ለቅኖች ምስጋና ይገባል /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening