የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ኢትዮጵያዊው ጻድቅ

Lyrics

ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለሃይማኖት /2/

ዕፀ ሕይወት አንተ ነህ የፍሬ በረከት /2/

ዲያቢሎስ ሲያይህ የሚንቀጠቀጥልህ /2/

አባት ሆይ ባርከን ዛሬም እንለምንህ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening