✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
መብራት ሆናችሁን
Lyrics
መብራት ሆናችሁን በጨለማ ዓለም /2/
እንድንጓዝበት ወደ ዘለዓለም /2/
ሰማዕታት ጻድቃን የቤተክርስቲያን አዕማድ /2/
እናንተን ይዘን እንዳንስት መንገድ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.