✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
በሃይማኖት ጸንተው
Lyrics
በሃይማኖት ጸንተው ሞትን የናቁ /2/
እንደ ከዋክብት በሰማይ የደመቁ /2/
ሰማዕታተ እግዚአብሔር ቅዱሳን /2/
አማልዱን ዛሬም በጸሎታችሁ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.