የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

የሰማዕታት ደም

Lyrics

የሰማዕታት ደም ዘር ሆኖ አፈራ /2/

ቤተክርስቲያን ጸንታ እንድታበራ /2/

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ እስጢፋኖስ /2/

ስለ ስሙ ብላችሁ የተቀበላችሁ መከራ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening