✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
አባ ሳሙኤል
Lyrics
አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ /2/
ጻድቅ ወየዋህ ዘተገብረ ተአምረ /2/
አንበሶች አጅበውህ የምትጓዝ በበረሃ /2/
አማልደን ዛሬ ከፈጣሪህ ጋራ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.