✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ድል ነሱት በደሙ
Lyrics
ድል ነሱት በደሙ በበጉ ደም /2/
ሰማዕታት ሁሉ ስለ ስሙ ብለው /2/
አንገታቸውን ለሰይፍ የሰጡት /2/
መንግሥተ ሰማያትን ወረሱ በእውነት /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.