የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ጸለዩ

Lyrics

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ

ደነነ ሥዕል /2/ ዘመርቆሬዎስ ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ

ጸለዩ ባስልዮስና ጎርጎርዮስ ወደ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ

ዝቅ አለ ሥዕል /2/ የመርቆሬዎስ አቤት እንደሚል ተደሰቱ ባስልዮስ ጎርጎርዮስም

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening