✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
እም ኢትዮጵያ
Lyrics
እም ኢትዮጵያ እም አጽናፈ ምድር እም ትውልደ አንስት ትትነሣእ ንግሥተ አዜብ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ከኢትዮጵያ ከምድር ዳርቻ ከሴቶች ወገን እነሆ ንግሥት አዜብ ተነሳለች፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.