የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ታማልደናለች

Lyrics

ታማልደናለች /2/ ማርያም /2/ ቤዛዊተ ዓለም /2/

ሚካኤል መልአክ ሊቀ መላእክት ዘአውረደ /2/ መና ከደመና /2/

ገብርኤል መልአክ አብሣሬ ትስብዕት ዘአብሠራ /2/ ለማርያም ንጽሕት /2/

ሩፋኤል መልአክ ሊቀ መላእክት ዘአብርሃ /2/ ዓይኖ ለጦቢት /2/

ዑራኤል መልአክ ለዕዝራ ነቢይ ዘአስተዮ /2/ ጽዋዐ ልቡና ሰሎሞን ይቤላ /2/

ርግብየ ሠናይትየ ሰሎሞን ይቤላ /2/

ገብረ መንፈስ ቅዱስ /2/ ሐዋርያ /2/ ዘእስክንድርያ /2/

ተክለ ሃይማኖት /2/ ሐዋርያ /2/ ዘኢትዮጵያ /2/

ብርሃናት ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ አዕማደ /2/ ቤተክርስቲያን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening