የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ለምኑልን

Lyrics

ቅዱሳን ሰማዕታት ጻድቃን ለምኑልን ለኛ ምሕረትን

ግሩማን መላእክት ለዓይን ሚካኤል ገብርኤል ሱራፌል ኪሩቤል ካህናተ ሰማይ ዑራኤል ሩፋኤል ሱርያኤል ፋኑኤል አፍኒን ራጉኤል ቅርናኤል ናትናኤል ሱራኤል ፍናኤል

ለእስራኤል ነቢያት ሕዝቅኤል ዳንኤል ዳዊት ሰሎሞን ኤርሚያስ ሳሙኤል ኢሳያስ አሞፅ ሐጌ ዘካርያስ ዕንባቆም አብድዩድ ናሆም ሶፎንያስ

ጴጥሮስ ጳውሎስ ሐዋርያት የተሰዋችሁ ለተዋሕዶ እምነት እስጢፋኖስ ዲያቆን ቅዱስ ጊዮርጊስ መጥምቁ ዮሐንስ መርቆሬዎስ

ተክለሃይማኖት ዜና ማርቆስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ

ጻድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት ምሕረት ለምኑላት ሆናችሁ በአንድነት አምላክ ተለመናት ኢትዮጵያን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening