የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት

Saints, Righteous & Martyrs

ጻድቃን ቡሩካን

Lyrics

ጻድቃን ቡሩካን ዓለምን ንቃችሁ የክርስቶስ ፈለግ የተከተላችሁ በመንግሥተ ሰማይ እጥፍ ነው ዋጋችሁ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ እስመ በጸሎተ ጻድቃን ትድኅን ሀገር

ቀዳሜ ሰማዕት እስጢፋኖስ ዲያቆን ወቅዱስ ጊዮርጊስ መክብበ አሚን ምስለ ኢየሉጣ ወቂርቆስ ሕጻን

ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘእምአቅሌስያ ወተክለሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ወማርቆስ አብ ዘእስክንድርያ

እስራ ወአርባእቱካኅናተ ሰማይ አጠንተ መንበሩ ለአዶኛይ መንበረ ጸባዖት ዘላዕላይ

ትንቢተ ነቢያት የተፈጸመብሽ

የኢያቄም ርግብ ማርያም አንቺ ነሽ

ለምኚልን ለኛ በሐና በእናትሽ

ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ

እስመ በጸሎትኪ ትድኅን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ /2/ ሀገርኪ ነያ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening