✦
የቅዱሳን፣ የጻድቃን እና የሰማዕታት የምስጋና መዝሙራት
•Saints, Righteous & Martyrs
ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Lyrics
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ እምጻድቃን እኛንም እንደ አንተ አምላክ ይባርከን የጸጋ ምስጋና ለሰው አለውና ለገብረ ሕይወትም ይገባል ምስጋና
ጊዜያችን እንደ ሣር መሆኑን አንርሳ እንደ ገብረ ሕይወት ለጽድቅ እንነሣ
ማግኘት ካማረን የዘለዓለም ሕይወት ለጽድቅ እንነሳ እንደ ገብረ ሕይወት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.