✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
እግዚአብሔር የሀበነ
Lyrics
እግዚአብሔር የኃበነ ልሣነ ጥበብ /2/ ከመ ናእምር ሕጋ /2/ ለቤተክርስቲያን
Ge'ez Translation / Meaning
እግዚአብሔር የጥበብ አንደበትን ይስጠን የቤ/ክ ሕግን እናውቅ ዘንድ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.