✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
ንዑ ንስግድ
Lyrics
ንዑ /2/ ንስግድ ኩልነ
ማኅደረ ሰላምነ ቤተ ክርስቲያን/ኢትዮጵያ/2/
Ge'ez Translation / Meaning
ኑ የሰላማችን መገኛ ወደ ሆነች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሁላችንም እንስገድ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.