✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
ቤተክርስቲያን አሐቲ
Lyrics
ቤተክርስቲያን አሐቲ አንቀጸ አድኅኖ ይእቲ /2/ ፈለገ ዮርዳኖስ
ትግሁ ባቲ /2/ ሕዝበ ክርስቲያን ኧኸ እንበለ አጽርዖ
Ge'ez Translation / Meaning
ቤተክርስቲያን አንዲት ናት፡፡ ድህነት በርም ናት፡፡ የምሕረት ተራራ ናት፡፡ የክርስቲያን ወገኖች ያለማስታጎል (ያለማቋረጥ) ትጉባት (አገልግሉባት)፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.